Shared success
የኢትዮ ቴሌኮም የ2008 በጀት ዓመት
የትኩረት አቅጣጫዎችና ግቦች
ኢትዮ ቴሌኮም | ሐምሌ 2007 ዓ.ም
Shared success
Shared success
የተገነባውን የኔትወርክ መሰረተ ልማት አቅም አሟጦ በመጠቀም የአገልግሎት ተጠቃሚ ደንበኞች ቁጥርን፣
ስርፀትንና ስብጥርን ማሳደግ፣
የአመራሩንና የሠ ራተኛውን እውቀት፣ ክህሎትና አመለካከት በማጎልበት ለለውጥ ዝግጁ የሆነ፣ የመንግስት
ስትራቴጂን ተረድቶ የሚተገብር፣ ተቋማዊ ራዕይና ተልዕኮ ያነገበና ደንበኛ ተኮር የሆነ ብቁ የሰው ኃይል
መፍጠር፣
የተቋሙን የኔትወርክና ኢንፎርሜሽን መሰረተ ልማቶች ደህንነትን ማረጋገጥና ለተቋሙ ዋነኛ ተግዳሮት
የሆነውን የቴሌኮም ማጭበርበር ተግባራትን መከላከል፣
የኢትዮ ቴሌኮም የ2008 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎችና ግቦች (1/6)
የኢትዮ ቴሌኮም የ2008 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎችና ግቦች - ሐምሌ 2007 ዓ.ምP_003
የ 2008 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫ ዎች (1/2)
Shared success
ማውጫ• የሰነድ ቁጥጥርi የሰነዱ አፅዳቂi
የሠንጠረዥ ማውጫiiiየ አባሪ ማውጫivክፍልአንድ11.መግቢያ11 .1 . የኢትዮ ቴሌኮም ተልዕኮ፣ ራዕይና እሴቶች11 .2 . ስትራቴጂያዊየትኩረት መስኮች እና ውጤቶች21 .3 . ዕይታዎችን መወሰን2ክፍልሁለት32.የዕቅድአፈፃፀም 2008 ግምገማ እና የ በጀት ዓመትየትኩረት አቅጣጫዎች32 .1 .መግቢያ32.2. ( 2003-2007)የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ ከ 32.3. የተቋሙ ጥንካሬና ድክመትትንተና42 .4 .ያጋጠሙተግዳሮቶችናየተወሰዱየመፍትሄእርምጃዎች82 .5 . 2008 የ በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫ10
ክፍል ሶስት113 . ግቦች፣ መለኪያዎች፣ ዒላማዎች እ ና የሰው ኃይል ዕቅድ113.1. የበጀት ዓመቱ ግቦችናመግለጫ113 .2 . መለኪያዎች፣ ዒላማዎችና የግቦች ዝርዝር የድርጊት መርሃ ግብር203 .3 . የአፈጻጸም ደረጃዎች253 .4 . የሰው ኃይል ዕቅድ26
ክፍል አራት274. 2008 የ ስትራቴጂያዊ እ ርምጃዎች ዝርዝር ተግባራት መርሃግብር274 .1 .መግቢያ27
ክፍል አምስት345 . 2008 የ በጀት ዓመት ፋይናንሻል ዕቅድ345.1. / ታሳቢ የተደረጉ ዋናዋና ጉዳዮች Main Assumptions/345.1.1. - / የማክሮ ኢኮኖሚክ ሁኔታ Macroeconomic assumptions345.1.2. / /እምቅ የቴሌኮም ገበያ Potential telecom market 345.1.3. (A A AA )A R P U 355 .2 . 2008 የ በጀት ዓመት የገቢ ዕቅድ365.3. 2008 የ በጀት ዓመት የበጀት ዝግጅት ታሳቢዎች375.3.1. ( )የመደበኛ በጀት Operational Expenditure 375.3.2. የካፒታል በጀት386 .አባሪ39
Shared success
የኢትዮ ቴሌኮም ተልዕኮ፣ ራዕይና እሴቶች
• ተልዕኮ
• የሀገሪቱን ሁለንተናዊ እድገት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ የሚያግዝ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊና ከፍተኛ ጥራት ያለው የቴሌኮም አገልግሎት በመስጠት ሕዝቦች ፍትሐዊ ተጠቃሚ እንዲሆኑማድረግ፣
• ራዕይ
• ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የቴሌኮም አገልግሎት ሰጪ ተቋም ሆኖ ማየት
• እሴቶች
• ደንበኛን ማስቀደም፡- የደንበኞችንናየሠራተኞችን ፍላጎትና እሴት በማክበር ፈጣን ምላሽ እንሰጣለን
• ልቆ መገኘት፡- ለደንበኞቻችን የላቀ አገልግሎት ለመስጠት ዘወትር ለጥራት፣ ለቅልጥፍና እና ለውጤታማነት በቁርጠኝነት እንሰራለን
• ተጠያቂነት:- ሁሉንም ተግባሮቻችን በሀቀኝነት፣ በግልፀኝነት እና በታማኝነት በማከናወን ሃላፊነታችንን እንወጣለን
• አለማዳላት፡- ሁሉንም አካላት ያለምንም አድሎ በእኩልነት እናገለግላለን
• መጋራት፡- የተቋማችንን ተልዕኮለማሳካት በየዕለቱ በጋራ በመንቀሳቀስና በመደጋገፍ ተቀናጅተን ለውጤት እንተጋለን
– ስትራቴጂያዊየትኩረት መስኮች እና ውጤቶች
• ከመንግስት ፖሊሲና ስትራቴጂ ቅኝት፣ ከደንበኞችና ከባለድርሻ አካላት ትንተና እንዲሁም ከተለዩት አስቻይና ፈታኝ ሁኔታዎች በመነሳት በዓመቱ ውስጥ ቢሰራባቸው ውጤት ያስገኛሉ ተብለው የታመነባቸውና የተቋሙን ተልዕኮና ራዕይ ማሳካት የሚያስችሉ አምስት የትኩረት መስኮችከሚጠበቀው ውጤት ጋር እንደሚከተለው ተለይተው ቀርበዋል፡፡
• ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስክ
• ስትራቴጂያዊ ውጤት
• ተደራሽነትያለው የላቀ አገልግሎት
• በአገልግሎት የረካና ያደገ የደንበኛ ቁጥር
• የሰው ኃይል ልማት
• በእውቀቱ፣ በአመለካከቱና በክህሎቱ የዳበረ የሰው ኃይል
• ተቋማዊ ደህንነት
• ደህንነቱ የተጠበቀ ተቋም
• ተቋማዊ የማስፈጸም አቅም
• የጎለበተ ተቋማዊ የማስፈጸም አቅም
• የፋይናንስ አቅም
• ጠንካራ የፋይናንስ አቅም
• አጠቃላይ ውጤት፡- በውጤታማና ቀልጣፋ አገልግሎት የረካ እና ያደገ ደንበኛ ቁጥር
• ሠንጠረዥ 1.1 ፡ ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮችና ውጤቶች
– ዕይታዎችን መወሰን
• ዕይታዎች የተቋማትን አፈፃፀም ከተለያዩ አቅጣጫዎች ለማየት የሚያስችሉ ሚዛናዊ ሌንሶች ናቸው፡፡ ተቋማት እንደየሥራቸው ባህሪ የዕይታቸው ቁጥር ሊጨምር የሚችል መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ ለኢትዮ ቴሌኮም የውጤት ተኮር ስርዓት ቀረፃ የተመረጡት ዕይታዎች አራት ሆነው በቅደም ተከተል እንደሚከተለው ቀርበዋል፡፡
• ደንበኛ
• ፋይናንስ
• የውስጥ አሠራር
• መማማርና ዕድገት
Shared success
ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስክ ስትራቴጂያዊ ውጤት
• … ተደራሽነትያለው የላቀ አገልግሎት በአገልግሎት የረካና ያደገ የደንበኛ ቁጥር
• … የሰው ኃይል ልማት በእውቀቱ፣ በአመለካከቱና በክህሎቱ የዳበረ የሰው ኃይል
• … ተቋማዊ ደህንነት ደህንነቱ የተጠበቀ ተቋም
• … ተቋማዊ የማስፈጸም አቅም የጎለበተ ተቋማዊ የማስፈጸም አቅም
• … የፋይናንስ አቅም ጠንካራ የፋይናንስ አቅም
• አጠቃላይ ውጤት፡- በውጤታማና ቀልጣፋ አገልግሎት የረካ እና ያደገ ደንበኛ ቁጥር
Shared successP_007
የሀገር ውስጥ ተቋማት የማስፈጸም አቅምን ለማሳደግና የቴሌኮም ዘር ፋ በኢኮኖሚው እድገት ውስጥ
የሚጫወተውን ሚና ከግብ ለማድረስ ተቋሙ የሚጠበቅበትን ድርሻ መወጣት፣
የፋይናንስ አቅምን ለማጠናከር ገቢን ማሳደግ ፣ የሀብትና የገቢ ብክነትን መከላከል እንዲሁም የወጪ
ቁጥጥር ማከናወን፣
የደንበኞችን እርካታ ለማሳደግ የአገልግሎቱን ጥራት ፣ ቅልጥፍናና ውጤታማነት የሚያሳድጉ ሥ ራዎችን
ማከናወን፣
የኢትዮ ቴሌኮም የ2008 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎችና ግቦች (2/6)
የ 2008 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫ ዎች (2/2)
የኢትዮ ቴሌኮም የ2008 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎችና ግቦች - ሐምሌ 2007 ዓ.ም
Shared successP_008
የኢትዮ ቴሌኮም የ2008 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎችና ግቦች (3/6)የ 2008 በጀት ዓመት ግቦች
ዕይታዎች ስትራቴጂያዊ ግቦች
ደንበኛ የደንበኞች እርካታን መጨመር
የደንበኞች ቁጥርን ማሳደግ
ፋይናንስ
ገቢን ማሳደግ
የገቢ ብክነትን መከላከል
የሀብት አጠቃቀምን ማሻሻል
ውስጣዊ አሠራር
ተደራሽነትን ማሳደግ
የኮሙዩኒኬሽን እና ብራንዲንግ ሥራዎችን ማሳደግ
የምርትና አገልግሎት አማራጮችን ማሳደግ
የአገልግሎት ጥራትን ማሻሻል
የአገልግሎት አሠጣጥ ቅልጥፍናን ማሻሻል
ስትራቴጂያዊ አጋርነትን ማሳደግ
የቴሌኮም ማጭበርበር መከላከል ሥራን ማሻሻል
የተቋሙን መሰረተ ልማትና መረጃ ደህንነት ማሳደግ
መማማርና ዕድገት
ተቋማዊ ባህልን ማሳደግ
የሰው ኃይል እርካታን መጨመር
የዘመናዊ ቴክኖሎጂ ትግበራና አጠቃቀምን ማሳደግ
ተቋማዊ የአሠራር ስርዓትንና አደረጃጀትን ማሻሻል
የሠራተኞች አቅምን ማሳደግ
የአመራሩን አቅም ማሳደግ
Shared successP_009
የኢትዮ ቴሌኮም የ2008 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎችና ግቦች (4/6) ዋና ዋና መለኪያዎች
የኢትዮ ቴሌኮም የ2008 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎችና ግቦች - ሐምሌ 2007 ዓ.ም
የደንበኛ ብዛት
የሞባይል ተጠቃሚ - 53ሚሊዮን
የኢንተርኔት ተጠቃሚ - 15ሚሊዮን፣
የብሮድባንድ ተጠቃሚ - 5ሚሊዮን፣
የመደበኛ መስመር ተጠቃሚ - 3ሚሊዮን፣
የኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ተጠቃሚ የሆኑ የገጠር ቀበሌዎች - 3 ሺህ፣
ገቢ
ገቢ - 45 ቢሊ ዮን ብር ፣
Shared successP_0010
የኢትዮ ቴሌኮም የ2008 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎችና ግቦች (5/6) ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች (1/2)
የኢትዮ ቴሌኮም የ2008 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎችና ግቦች - ሐምሌ 2007 ዓ.ም
12 ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች የተዘጋጁ ሲሆን እነርሱም፡-
የሰው ኃይል ልማትና አያያዝ ስርዓት ማሻሻያ ፕሮግራም
የአገልግሎት ጥራት ማሻሻያ ፕሮግራም
የሽያጭ ማሳደጊያ ፕሮግራም
የኔትወርክና የኢንፎርሜሽን ሲስተሞች አቅም ማሳደጊያ ፕሮግራም
የለውጥ መሳሪያዎች ትግበራ ፕሮጀክት
ተቋሙን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የመደገፍ ፕሮግራም
Shared successP_0011
የኢትዮ ቴሌኮም የ2008 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎችና ግቦች (6/6) ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች (2/2)
የኢትዮ ቴሌኮም የ2008 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎችና ግቦች - ሐምሌ 2007 ዓ.ም
የግዢ፣ የአቅርቦትና የስርጭት ማሻሻያ ፕሮግራም የገፅታ ግንባታ ማሻሻያ ፕሮግራም የኃይል አማራጭ ማሳደጊያ ፕሮገራም የሀብት አጠቃቀም ማሻሻያ እና ብክነት ቅነሳፕሮግራም ዓለም አቀፍ ተሳትፎን ማሳደጊያ ፕሮግራም የጥናት፣ ምርምርና ፈጠራ ማዕከል ማቋቋሚያ
ፕሮጀክት ናቸው፡፡
Shared success
አመሰግናለሁ!